ውክፔዲያ

Article on other languages:

ዊኪፔድያባለ ብዙ ቋንቋ የተሟላ ትክክለኛና ነጻ መዝገበ ዕውቀት (ኢንሳይክሎፒዲያ) ነው። ማንኛውም ስው ለዊኪፔዲያ መጻፍ ይችላል። ዊኪፔዲያ፣ ዊኪሚዲያ የተባለ ገብረ-ሰናይ ድርጅት ከሚያካሂዳቸው ፕሮግራሞች አንዱ ነው። ወደ 212 በሚጠጉ የተለያዩ ቋንቋዎች ፅሁፎች አሉት። ዊኪፔዲያ በኢንተርኔት ከሚገኙ ታዋቂ መዛግብተ ዕውቀት አንዱ ነው።

This article is from Wikipedia. All text is available under the terms of the GNU Free Documentation License.