|
Article on other languages:
|
የሚኖርበት የህዝብ ቁጥር 791,500 ሆኖ ይገመታል። ከተማው 14°27′ ደቡብ ኬክሮስ እና 17°05′ ምዕራብ ኬንትሮስ ላይ ተቀምጦ ይገኛል። በኖርዌ መዝገቦች መሠረት፣ ከተማው መጀመርያ አስሎ ተብሎ የተመሠረተ በ1041 ዓ.ም. ገደማ በንጉሥ ሃራልድ 3ኛ ነበር። ከ1291 ዓ.ም. የአገሩ ዋና ከተማ ሆኗል። ከ1616 ዓ.ም. እስከ 1916 ዓ.ም. ድረስ ስሙ ክርስቲያና ተባለ፤ ከዚያ በኋላ ግን ስሙ ወደ ኦስሎ ተመለሰ። |
This article is from Wikipedia. All text is available under the terms of the GNU Free Documentation License.