አፍሪቃ

Article on other languages:

አፍሪቃ

ስፋት 30,221,532 ካሬ ኪ.ሜ.
ሕዝብ ብዛት 922,011,000[1] (1997 ዓ.ም., 2ኛ)
Density 30.51 በካሬ ኪ.ሜ.
ሀገሮች
በጥገኝነት
መጠሪያ ስም አፍሪቃዊ
ቋንቋዎች የአፍሪቃ ቋንቋዎች እና ሌሎች
ሰዓት ክልል UTC-1 (ኬፕ ቨርድ) እስከ UTC+4 (ሞሪሸስ)


አፍሪቃ (አፍሪካ) ከዓለም ሁለተኛ ትልቅ አህጉር ነች። ከ869 ሚሊዮን በላይ ህዝብ በዚች አህጉር የሚኖር ሲሆን በጠቅላላ 54 ሀገሮች ይገኛሉ። ከእነዚህም ሀገሮች መሀል ናይጄሪያ በህዝብ ብዛት (127 ሚሊዮን) የመጀመሪያውን ደረጃ ስትይዝ፤ ግብፅኢትዮጵያ በ73 ሚሊዮን እና በ72 ሚሊዮን ህዝብ በሁለተኛና በሶስተኛ ደረጃ ይገኛሉ፡፡ በአሁኑ ወቅት የህዝብ ብዛት በከፍተኛ ሁኔታ መጨመር ከሌሎች የፖለቲካና ኢኮኖሚያዊ ሁኔታዎች ጋር በመደማመር ድህነትን በማባባስ ደረጃ ትልቅ ሚና ይጫወታል፡፡


አፍሪቃ
እስያ
አውሮፓ
Oceania
North America
South America
Antarctica
ስሜን አሜሪካ|

አንታርክቲካ| አውሮፓ| አውስትሬሊያ| አፍሪካ| እስያ| ደቡብ አሜሪካ

http://www.unfpa.org/swp/2004/pdf/en_swp04.pdf

http://www.unfpa.org/swp/2004/english/indicators/index.htm

This article is from Wikipedia. All text is available under the terms of the GNU Free Documentation License.